ልዩ የመለዋወጫዎችና የቴክኒክ ክትትል ዕድል – ለአይሱዙ ተሽከርካሪዎች
አስደሳች ዜና ለውድ የአይሱዙ ተሽከርካሪ ባለንብረት ደንበኞቻችን !!!
ድርጅታችን ካኪ ሞተርስ ከጥር 13 እስከ መጋቢት 14 ቀን 2016 ዓ.ም የሚቆይና ለአይሱዙ ተሽከርካሪዎ የሚሆን ልዩ የመለዋወጫዎችና የቴክኒክ ክትትል ዕድል አዘጋጅቷል፡-
1ኛ. ከ32 በላይ የሆኑ የአይሱዙ ተሸከርካሪዎች የቴክኒክ ብቃት ምርመራና ፍተሻ፣
2ኛ. የዘይትና የናፍጣ ማጣሪያ መለዋወጫዎች ላይ የ20% ቅናሽ፣
3ኛ. በዘይት እና ቅባቶች ላይ የ15% ቅናሽ፣ እንዲሁም ሌሌች ተጫማሪ አገልግሎቶች በሁሉም የአይሱዙ ተሸከርካሪዎች የጥገና ማእከሎቻችን ያቀረብን መሆኑን ስናበስርዎ በደስታ ነው፡፡
ይምጡና የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!
ለበለጠ መረጀ በተጠቀሱት ስልክ ቁጥሮቻችን ይደውሉልን።
+251911528606
+251711225291
+251114626236
www.kakimotors.com
KAKI Motors – Isuzu Ethiopia
Leave a Comments