አስደሳች ዜና ለውድ የአይሱዙ ተሽከርካሪ ባለንብረት ደንበኞቻችን!
አስደሳች ዜና ለውድ የአይሱዙ ተሽከርካሪ ባለንብረት ደንበኞቻችን!
ድርጅታችን ካኪ ኃላ. የተ. የግል ማኅበር ለአይሱዙ ተሸከርካሪዎ ከመጋቢት 13 እስከ ሚያዚያ 14 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ የ5000 Km እና 10000 Km ነፃ የጥገና አገልግሎት፣ 32 አይነት የአይሱዙ ቴክኒካል ብቃት ምርመራ አገልግሎት፤ ከ10% የመለዋወጫ ሽያጭ ቅናሽ ጋር ቃሊቲ እና አለምገና በሚገኙት የአይሱዙ ተሸከርካሪ የጥገና ማእከሎቻችን የምንሰጥ መሆኑን በደስታ እናሳውቃለን፡፡
ይምጡና የዚህ እድል ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡
ካኪ ሞተርስ
ወደ ስኬት ፈጥኖ የሚያደርስ
Join Us on
Twitter Facebook LinkedIn Telegram Instagram Whatsap YouTube
Leave a Comments