ልዩ የመለዋወጫዎችና የቴክኒክ ክትትል ዕድል...
አስደሳች ዜና ለውድ የአይሱዙ ተሽከርካሪ ባለንብረት ደንበኞቻችን !!! ድርጅታችን ካኪ ሞተርስ ከጥር 13 እስከ መጋቢት 14 ቀን 2016 ዓ.ም የሚቆይና ለአይሱዙ ተሽከርካሪዎ የሚሆን ልዩ የመለዋወጫዎችና የቴክኒክ ክትትል ዕድል አዘጋጅቷል፡- 1ኛ. ከ32 በላይ የሆኑ የአይሱዙ ተሸከርካሪዎች የቴክኒክ ብቃት ምርመራና ፍተሻ፣ 2ኛ. የዘይትና የናፍጣ…