የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ ካኪ የአይሱዙ ሞተርስ...
የካኪ የአይሱዙ ሞተርስ የመኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካ የስራ እንቅስቃሴን ጎበኙበት ወቅት አምራች ኢንዱስትሪዎች በሙሉ አቅማቸው እንዲሰሩ ለማስቻል መንግስት አስፈላጊውን ስራ ሁሉ እየሰራ መሆኑን የጠቀሱት የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ክቡር አቶ መላኩ አለበል “ሁሉም አምራቾች መዳረሻቸውን ሩቅና ዓለምአቀፋዊ ተወዳዳሪነት ላይ ትኩረት በማድረግ የስራ ውጤታቸው…